የድንገተኛጊዜየብሮድ-ባንድጥቅምበኮቪድ-19 ወረርሺኝጊዜየብሮድ-ባንድኢንተርኔትአገልግሎትለማግኘትእየተቸገሩያሉቤተሰቦችንእናመኖሪያዎችንለመርዳትየተዘጋጀጊዜያዊየኤፍ.ሲ.ሲ(FCC) ፕሮግራምነው።ኤፍ.ሲ.ሲ(FCC) ስለየድንገተኛጊዜየብሮድ-ባንድጥቅምመረጃንለመፈጠርሰዎችንእናድርጅቶችንእያንቀሳቀሰይገኛል።ከታችያሉትግብአቶችበህዝብጥቅምላይእንዲውሉየቀረቡናቸው።የአጋር-ድርጅትዎንምልክትጨምሮየእርስዎንፍላጎትእንዲያሟሉአድርገውከላይየቀረቡትንግብአቶችመጫንእናማስተካከልይችላሉ።
ስለፕሮግራሙተጨማሪለማወቅወይምአጋርለመሆንይህንንይጎብኙwww.fcc.gov/broadbandbenefit.
ከታችየቀረቡትግብአቶችላይጥያቄካለዎትእባክዎበዚህበኩልያናግሩbroadbandbenefit@fcc.gov (በእንግሊዘኛ).
ኤፍ.ሲ.ሲ(FCC)የድንገተኛጊዜየብሮድ-ባንድጥቅምምልክትo
የድህረ-ገጽግብአቶች
- በተጠቃሚዎችበብዛትየሚጠየቁጥያቄዎች -በብቁነት፣እንዴትማመልከትእንደሚቻል፣ተሳታፊየአገልግሎትአቅራቢዎች፣የተገናኙየመገልገያጥቅሞች፣ጎሳዊጥቅሞች፣እናየፕሮግራምርዝመትዙሪያያሉጥያቄዎችእናመልሶች።
- የተሳታፊአገልግሎትአቅራቢዎችመመልከቻመገልገያ -Find በእርስዎግዛትወይምአካባቢያሉየድንገተኛጊዜየብሮድ-ባንድጥቅምየሚያቀርቡየብሮድ-ባንድአገልግሎትአቅራቢዎች።
- የድንገተኛጊዜየብሮድ-ባንድጥቅምየተጠቃሚየመረጃቋት
- GetEmergencyBroadband.org (በእንግሊዘኛ) -በዚህድህረ-ገጽተጠቃሚዎችለጥቅሙማመልከትይችላሉ።